22 ሕዝቡን የሚታደግ አምላክሽ፣ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ ከእጅሽ፣ያንገደገደሽን ጽዋ ወስጃለሁ፤ያንን ጽዋ፣ የቊጣዬን ዋንጫ፣ዳግም አትጠጪውም፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 51
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 51:22