1 ጽዮን ሆይ፤ ተነሺ፤ ተነሺ፤ኀይልን ልበሺ፤ቅድስቲቱ ከተማ፤ ኢየሩሳሌም ሆይ!የክብር ልብስሽን ልበሺ፤ያልተገረዘ የረከሰምከእንግዲህ ወደ አንቺ አይገባም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 52
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 52:1