1 “አንቺ መካን ሴት፤አንቺ ልጅ ወልደሽ የማታውቂ፤ዘምሪ፤ እልል በዪ፤ በደስታ ጩኺ፤አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፣ባል ካላት ሴት ይልቅ፣የፈቷ ልጆች ይበዛሉና”ይላል እግዚአብሔር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:1