ኢሳይያስ 65:4 NASV

4 በመቃብር መካከል የሚቀመጡ፣በስውር ቦታዎች የሚያድሩ፣የዕሪያ ሥጋ የሚበሉ፣ማሰሮዎቻቸውን በረከሰ ሥጋ መረቅ የሚሞሉ ናቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 65

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 65:4