ኢሳይያስ 1:5 NASV

5 ለምን ዳግመኛ ትመታላችሁ?ለምንስ በዐመፅ ትጸናላችሁ?ራሳችሁ በሙሉ ታሞአል፤ልባችሁ ሁሉ ታውኮአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 1:5