ኢሳይያስ 10:14 NASV

14 ሰው እጁን ወደ ወፍ ጎጆ እንደሚሰድ፣እኔም እንዲሁ እጄን ወደ መንግሥታት ሀብት ሰደድሁ፤ሰዎች የተተወ ዕንቍላል እንደሚሰበስቡ፣እኔም እንዲሁ ምድርን ሁሉ ሰበሰብሁ፤ክንፉን ያራገበ የለም፤አፉንም ከፍቶ የጮኸ አልነበረም።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:14