15 መጥረቢያ በሚቈርጥበት ሰው ላይ ይኵራራልን?መጋዝስ በሚስበው ላይ ይታበያልን?በትር በሚያነሣው ሰው ላይ ራሱን እንደሚነቀንቅ፣ዘንግም ራሱን ዕንጨት እንዳልሆነ አድርጎ እንደሚኵራራ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:15