ኢሳይያስ 10:24 NASV

24 ስለዚህ ጌታ፣ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርእንዲህ ይላል፤“በጽዮን የምትኖሩ ሕዝቤ ሆይ፤ግብፅ እንዳደረገብህ ሁሉ በትር ያነሡብህን፣በሽመል የደበደቡህን አሦራውያንን አትፍራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 10:24