12 ለመንግሥታት ምልክትን ያቆማል፤ከእስራኤልም የተሰደዱትን መልሶ ያመጣቸዋል፤የተበተኑትን የይሁዳ ሕዝብ፣ከአራቱ የምድር ማእዘን ይሰበስባል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 11:12