13 የኤፍሬም ምቀኝነት ያከትማል፤የይሁዳ ጠላቶችም ይቈረጣሉ፤ኤፍሬም በይሁዳ አይቀናም፤ይሁዳም ኤፍሬምን አይጠላም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 11:13