ኢሳይያስ 11:14 NASV

14 በምዕራብ በኩል በፍልስጥኤም ተረተር ላይ ይወርዳሉ፤ሁለቱም ተባብረው በምሥራቅ ያለውን ሕዝብ ይዘርፋሉ፤በኤዶምና በሞዓብ ላይ እጃቸውን ያነሣሉ፤አሞናውያንም ይገዙላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 11:14