15 እግዚአብሔር በሚጋረፍም ነፋስ፣የግብፅን ባሕረ ሰላጤ ያደርቃል፤እጁን በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ይዘረጋል፤ሰባት ታናናሽ ጅረትም አድርጎይለያየዋል፤ስለዚህ ሰዎች ከነጫማቸው መሻገር ይችላሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 11
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 11:15