ኢሳይያስ 12:1 NASV

1 በዚያን ቀን እንዲህ ትላለህ፤“እግዚአብሔር ሆይ፤ቀድሞ ተቈጥተኸኝ ነበር፤አሁን ግን ከቍጣህ ተመለስህ፤ደግሞም አጽናንተኸኛልና እወድስሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 12:1