ኢሳይያስ 12:2 NASV

2 እነሆ፣ እግዚአብሔር ድነቴ ነው፤እታመናለሁ፣ ደግሞም አልፈራም፤ ጌታ እግዚአብሔር ብርታቴና ዝማሬዬ ነው፤ድነቴም ሆኖአል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 12:2