ኢሳይያስ 12:6 NASV

6 የጽዮን ሕዝብ ሆይ፤ እልል በሉ፤በደስታም ዘምሩ፤በመካከላችሁ ያለው የእስራኤል ቅዱስ ታላቅ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 12:6