ኢሳይያስ 13:19 NASV

19 የመንግሥታት ዕንቍ፣የከለዳውያን ትምክሕት፣የሆነችውን ባቢሎንን፣ እግዚአብሔር እንደ ሰዶምና እንደ ገሞራ ይገለብጣታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 13:19