10 ደስታና ሐሤትም ከአትክልቱ ቦታ ተወግዷል፤በወይን ተክልም ቦታ ዝማሬ የለም፤እልልታም ቀርቶአል።በወይን መጭመቂያ ቦታ የሚረግጥ የለም፤የረጋጮችን ሆታ አጥፍቻለሁና።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 16:10