ኢሳይያስ 16:9 NASV

9 ስለዚህ ስለ ሴባማ የወይን ተክል፣ኢያዜር እንዳለቀሰች፣ እኔም አለቅሳለሁ፤ሐሴቦን ሆይ፤ ኤልያሊ ሆይ፤በእንባዬ አርስሻለሁ፤ፍሬ ባፈራሽበት ወቅት የነበረው ሆታ፣መከርሽም ሲደርስ የነበረው ደስታ ተቋርጦአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 16:9