8 የሐሴቦን ዕርሻ፣የሴባማም የወይን ተክል ጠውልጎአል፤የአሕዛብ ገዦች፣ኢያዜርን ዐልፈው፣ምድረ በዳውን ዘልቀው፣ሥሮቻቸውን እስከ ባሕር ሰድደው የነበሩትንየተመረጡ የወይን ተክሎችንረጋግጠዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 16
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 16:8