ኢሳይያስ 16:7 NASV

7 ስለዚህ ሞዓባውያን ዋይ ይላሉ፤በአንድነትም ስለ ሞዓብ ዋይታ ያሰማሉ፤ስለ ቂርሐራሴት ከተማ ሰዎች ትዝታ፣በሐዘን ያለቅሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 16:7