ኢሳይያስ 19:17 NASV

17 የይሁዳ ምድር በግብፅ ላይ ሽብር ትነዛለች፤ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ካቀደው የተነሣ፣ ስለ ይሁዳ፣ ወሬ የሰማ ሁሉ ይሸበራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:17