ኢሳይያስ 19:18 NASV

18 በዚያ ቀን አምስት የግብፅ ከተሞች በከነዓን ቋንቋ ይናገራሉ፤ የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርም ወገን ለመሆን ቃል ኪዳን ይገባሉ፤ ከእነዚህም ከተሞች አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:18