ኢሳይያስ 23:7 NASV

7 እግሮቿ ሩቅ አገር የወሰዷት፣በዚያም እንድትሰፍር ያደረጓት፣ጥንታዊቷ የድሮ ከተማ፣የተድላ የደስ ከተማችሁ ይህች ናትን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 23:7