ኢሳይያስ 25:5 NASV

5 እንደ ምድረ በዳም ትኵሳት ነው።የባዕድን ጩኸት እረጭ ታደርጋለህ፤ትኵሳት በደመና ጥላ እንደሚበርድ፣የጨካኞችም ዝማሬም እንዲሁ ጸጥ ይላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 25:5