ኢሳይያስ 27:1 NASV

1 በዚያ ቀን እግዚአብሔር፣ተወርዋሪውን እባብ ሌዋታንን፣የሚጠቀለለውን ዘንዶ ሌዋታንንበብርቱ፣ በታላቁና በኀይለኛ ሰይፍ ይቀጣዋል፤የባሕሩንም ግዙፍ አውሬ ይቈራርጠዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:1