ኢሳይያስ 27:9 NASV

9 ያዕቆብ የመሠዊያ ድንጋዮችን፣እንደ ኖራ ድንጋይ ፈጭቶ ሲያደቃቸው፣የአሼራን ዐምድና የዕጣን መሠዊያዎችን፣ከቦታቸው ነቅሎ ሲጥል፣በዚያን ጊዜ በደሉ ይሰረይለታል፤ይህም ኀጢአቱን የማስወገዱ ሙሉ ፍሬ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:9