ኢሳይያስ 27:8 NASV

8 በጦርነትና በስደት ተፋለምሃት፤የምሥራቅ ነፋስ እንደሚነፍስበት ቀን፣በብርቱ ዐውሎ ነፋስ አሳደድሃት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 27

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 27:8