15 እናንት፣ “ከሞት ጋር ቃል ኪዳን ገብተናል፤ከሲኦልም ጋር ስምምነት አድርገናል፤ውሸትን መጠጊያችን፣ሐሰትን መደበቂያችን አድርገናል፤ታላቅ መቅሠፍት እየጠራረገ ሲያልፍ፣ሊነካን አይችልም” በማለት ታብያችኋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:15