ኢሳይያስ 28:16 NASV

16 ስለዚህ ልዑል እግዚእብሔር እንዲህ ይላል፤“እነሆ፤ የተፈተነ ድንጋይ፣ የመሠረት ድንጋይ፣ለጽኑ መሠረት የሚሆን የከበረ የማእዘን ድንጋይ፣በጽዮን አስቀምጣለሁ፤በእርሱም የሚያምን አያፍርም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:16