ኢሳይያስ 28:17 NASV

17 ፍትሕን የመለኪያ ገመድ፣ጽድቅንም ቱንቢ አደርጋለሁ፤ውሸት መጠጊያችሁን የበረዶ ዝናብ ይጠራርገዋልመደበቂያችሁንም ውሃ ያጥለቀልቀዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:17