18 ከሞት ጋር የገባችሁት ቃል ኪዳን ይሻራል፤ከሲኦልም ጋር ያደረጋችሁት ስምምነት ይፈርሳል፤ታላቁ መቅሠፍት እየጠራረገ ሲያልፍ፣እናንተም ትጠራረጋላችሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:18