4 በለምለሙ ሸለቆ ዐናት ላይ ጒብ ብላ፣የክብሩ ውበት የሆነች ጠውላጋ አበባ፣ከመከር በፊት እንደ ደረሰች፣ሰውም ድንገት አይቶ እንደሚቀጥፋትወዲያውኑም እንደሚውጣት በለስ ትሆናለች።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:4