6 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር፣በነጐድጓድ፣ በምድር መናወጥና በታላቅ ድምፅ፣በዐውሎ ነፋስና በኀይለኛ ሞገድ ፈጽሞ በሚባላም የእሳት ነበልባል ይመጣል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:6