ኢሳይያስ 29:7 NASV

7 አርኤልን የሚወጋ የአሕዛብ ሁሉ መንጋ፣በእርሷና በምሽጓ ላይ አደጋ የሚጥልና የሚከባት፣እንደ ሕልምበሌሊትም እንደሚታይ ራእይ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 29:7