ኢሳይያስ 30:1 NASV

1 “ለዐመፀኞች ልጆች ወዮላቸው”ይላል እግዚአብሔር፤“የእኔ ያልሆነውን ሐሳብ ይከተላሉ፤ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤በኀጢአት ላይ ኀጢአት ይጨምራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:1