16 ደግሞም ‘አይሆንም፣ በፈረስ እንሸሻለን’ አላችሁ፤ስለዚህ ትሸሻላችሁ።ደግሞም፣ ‘በፈጣን ፈረስ እናመልጣለን’ አላችሁ፤ስለዚህ አሳዳጆቻችሁም ፈጣን ይሆናሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:16