ኢሳይያስ 30:19 NASV

19 በኢየሩሳሌም የምትኖሩ የጽዮን ሕዝብ ሆይ፤ ከእንግዲህ ወዲህ አታለቅሱም። ለርዳታ ወደ እርሱ ስትጮኹ እንዴት ምሕረት አያደርግላችሁ ጩኸትህን እንደሰማም ፈጥኖ ይመልስልሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:19