ኢሳይያስ 30:9 NASV

9 እነዚህም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ለመስማት የማይፈልጉ፣ዐመፀኛ ሕዝቦችና አታላይ ልጆች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:9