ኢሳይያስ 31:1 NASV

1 ወደ እስራኤል ቅዱስ ለማይመለከቱ፣ ከእግዚአብሔርም ርዳታን ለማይሹ፣ነገር ግን፤ ለርዳታ ብለው ወደ ግብፅ ለሚወርዱ፣በፈረሶች ለሚታመኑ፣በሠረገሎቻቸው ብዛት፣በፈረሶቻቸውም ታላቅ ብርታት ለሚመኩ ወዮላቸው!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 31:1