ኢሳይያስ 30:33 NASV

33 ከቀድሞ ጀምሮ ቶፌት የተባለ የማቃጠያስፍራ ተዘጋጅቶአል፤ለንጉሡም ተበጅቶአል፤ማንደጃ ጒድጓዱም ሰፊና ጥልቅ ነው፤በውስጡም ብዙ እሳትና ማገዶ አለ፤ የእግዚአብሔርም እስትንፋስእንደ ፈሳሽ ድኝ ያቀጣጥለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 30

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 30:33