ኢሳይያስ 32:2 NASV

2 እያንዳንዱ ሰው ከነፋስ መከለያ፣ከወጀብም መጠጊያ ይሆናል።በበረሓም እንደ ውሃ ምንጭ፣በተጠማም ምድር እንደ ትልቅ ቋጥኝ ጥላ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 32

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 32:2