ኢሳይያስ 34:14 NASV

14 የምድረ በዳ አራዊት ከጅቦች ጋር አብረው ይሆናሉ፤በበረሓ ፍየል የሚመሰሉ አጋንንትም እርስ በእርስ ይጠራራሉ፤የሌሊት ፍጥረታት ማረፊያቸውን በዚያ ያደርጋሉ፤ለራሳቸውም የማረፊያ ቦታ ያገኛሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 34:14