ኢሳይያስ 34:15 NASV

15 ጒጒት በዚያ ጐጆ ሠርታ ዕንቍላል ትጥላለች፤ትቀፈቅፋለች፤ ጫጩቶቿን በክንፎቿትታቀፋቸዋለች፤ጭላቶችም ጥንድ ጥንድ ሆነው፣ለርቢ በዚያ ይሰበሰባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 34

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 34:15