ኢሳይያስ 36:16 NASV

16 “ሕዝቅያስን አትስሙ። የአሦር ንጉሥ እንዲህ ይላችኋል፤ ‘ከእኔ ጋር ተስማሙ፤ ወደ እኔም ውጡ። ከዚያም እያንዳንዳችሁ ከወይናችሁና ከበለሳችሁ ትበላላችሁ፤ ከጒድጓዳችሁም ውሃ ትጠጣላችሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:16