ኢሳይያስ 36:17 NASV

17 ይኸውም መጥቼ የእህልና የአዲስ ወይን ጠጅ ምድር ወደሆነችው፣ የእንጀራና የወይን ምድር ወደሆነችው፣ ምድራችሁን ወደ ምትመስል አገር እስካፈልሳችሁ ድረስ ነው።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:17