ኢሳይያስ 37:26 NASV

26 “ ‘ይህን ቀድሞ እንደ ወሰንሁት፣ጥንትም እንዳቀድሁት፣አልሰማህምን?አሁን ደግሞ እንዲፈጸም አደረግሁት፤አንተም የተመሸጉትን ከተሞች የድንጋይክምር አደረግሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:26