ኢሳይያስ 37:27 NASV

27 የሕዝቦቻቸው ኀይል ተሟጦአል፤ደንግጠዋል፤ ተዋርደዋልም፤በሜዳ እንዳሉ ዕፀዋት፣እንደ ለጋ ቡቃያ፣በሰገነት ላይ እንደ በቀለ ሣር፣በእንጭጩ ዋግ እንደ መታው ሆነዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:27