38 ሰናክሬም በአምላኩ በናሳራክ ቤተ ጣዖት በሚሰግድበት ጊዜ፣ ልጆቹ አድራሜሌክና ሳራሳር በሰይፍ ገደሉት፤ ከዚያም ወደ አራራት ምድር ኰበለሉ፤ ልጁም አስራዶን በምትኩ ነገሠ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 37
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 37:38