ኢሳይያስ 38:1 NASV

1 በዚያ ጊዜ ሕዝቅያስ ታመመ፤ ሞት አፋፍ ደረሰ፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስም ወደ እርሱ መጥቶ፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከሕመምህ አትድንም፤ ትሞታለህና ቤትህን አሰናዳ’ ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 38:1