ኢሳይያስ 4:1 NASV

1 በዚያን ቀን ሰባት ሴቶችአንዱን ወንድ ይዘው፣“የራሳችንን ምግብ እንበላለን፤የራሳችንንም ልብስ እንለብሳለን፤በአንተ ስም ብቻ እንጠራና፣ውርደታችንን አስቀርልን” ይሉታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 4:1